newsare.net
በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ጉዳይ ላይ በሚሠሩ ሀገር በቀል መሪዎች ዛሬ በምስጋና የተሸኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ሴቶችን የየቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ተመሰገኑ
በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ጉዳይ ላይ በሚሠሩ ሀገር በቀል መሪዎች ዛሬ በምስጋና የተሸኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ሴቶችን የማብቃት ጅምር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ። በሴቶች የተጀመሩ ሥራዎች ድጋፍ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቷ በንግግራቸው በሴቶች ላይ ካተኮሩ ንግግሮች ውጭ የሰጡት አስተያየት የለም። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የዝግጅቱ ታዳሚዎች፤ በመንግሥት በኩል ተገቢውን አሸኛኘት ስላልተሰጣቸው ቅር እንደተሰኙ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more