newsare.net
ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትላንትናው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ የነሀሴ ወር የናይጄሪያን መንግሥት በመቃወም የበነሃሴው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት 24 ሰዎችን ገድሏል ሲል አምነስቲ የናይጄሪያን ፖሊስ ከሰሰ
ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትላንትናው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ የነሀሴ ወር የናይጄሪያን መንግሥት በመቃወም የተካሄዱ ሰልፎች ተከትሎ ባደረገው ምርመራ ባለሥልጣናቱ በወሰዷቸው ርምጃዎች ተቃዋሚዎችን ገድለዋል፤ ከ1 ሺሕ 200 በላይ ሰዎችን ደግሞ አስረዋል ብሏል። የአምነስቲ ምርመራ ውጤት የተሰማው በናይጄሪያ ዜጎች መብታቸውን የሚገልጡባቸው መንገዶች እየጠበቡ የመምጣታቸው ስጋት እየያለ በመጣበት ወቅት ነው። ቲሞቲ ኦቢዙ ከአቡጃ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more