newsare.net
በአዲስ አበባ ከተማ ትላንት የተሰማውን ተኩስ በተመለከተ መንግሥት ግልጽ መረጃ እንዲሰጥ ኢዘማ ጠየቀ። ተኩሱ የተፈፀመው “ወደ ተሃድሶ ሥልጠና በሚጓዙ የቀድየትላንቱ የአዲስ አበባ ከተማ ላይ የተሰማው ተኩስና የሰሞኑ የሠላም ስምምነት ጥያቄ አስነስቷል
በአዲስ አበባ ከተማ ትላንት የተሰማውን ተኩስ በተመለከተ መንግሥት ግልጽ መረጃ እንዲሰጥ ኢዘማ ጠየቀ። ተኩሱ የተፈፀመው “ወደ ተሃድሶ ሥልጠና በሚጓዙ የቀድሞ የኦነግ ታጣቂ ቡድን አባላት ነው” ያለው የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ለተፈጠረው ድንጋጤና መረበሽ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡ በተያያዘ፣ በኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ቅርፅ እና ይዘት ለሕዝብ ግልፅ እንዲደረግም ኢዜማ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ከኦሮሚያ ክልል መንግሥት መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more