newsare.net
ሉሲ ወይም ድንቅነሽ ተብላ የተሰየመችው ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ከተገኘች ዘንድሮ ኅዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም 50 ዓመቷን ደፍናለች፡፡ ቅሪተ አካሏን ካገኙት ዶናልድየሉሲ ቅሪተ አካል የሰውን ልጅ ለመረዳት ያላትን አስተዋጽኦ ተመራማሪዎች አደነቁ
ሉሲ ወይም ድንቅነሽ ተብላ የተሰየመችው ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ከተገኘች ዘንድሮ ኅዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም 50 ዓመቷን ደፍናለች፡፡ ቅሪተ አካሏን ካገኙት ዶናልድ ጆንሰን እንዲሁም፣ ከሉሲም በዕድሜ ቀደም ያለችውን ሌላ ቅሪተ አካል ያገኙትን ዶ/ር ዘረሰናይ ዓለምሰገድ አነጋግረናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more