newsare.net
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ለሶማሊያ ሰላም መረጋገጥ በሚኖረው ሚና ላይ፣ በሁለቱ ሀገራት መንግሥታት መካከል ስምምነት መደረሱን ኢትዮጵያ ገለጸች።ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሰላም ማስከበር በሚኖራት ሚና ላይ ስምምነት መደረሱን ገለጸች
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ለሶማሊያ ሰላም መረጋገጥ በሚኖረው ሚና ላይ፣ በሁለቱ ሀገራት መንግሥታት መካከል ስምምነት መደረሱን ኢትዮጵያ ገለጸች። የሁለቱ አገራት መሪዎች፣ በሰላም ማስከበሩ ሒደት ኢትዮጵያ በሚኖራት ሚና ላይ እንዲሁም አምባሳደሮችን ዳግም ከመሾም ጀምሮ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ወደነበረበት ለመመለስ መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more