newsare.net
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዐበይት በዓላት አንዱ የሆነው የጥምቀት ከተራ በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የኢትዮጵያ መየጥምቀት ከተራ በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ተከብሯል
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዐበይት በዓላት አንዱ የሆነው የጥምቀት ከተራ በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ቅርሶች አንዱ የሆነው የጥምቀት ከተራ በዓል በየዓመቱ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንዲኹም ጎብኚዎች ታቦታትን ወደ ባህረ-ጥምቀቶች በመንፈሳዊ ክዋኔዎች አጅበው ሸኝተዋል፡ Read more