newsare.net
በሚሊየን የሚቆጠሩ የዩናይትድ ስቴትስ ቲክቶክ ተጠቃሚዎች፣ ቃለ መሐላ ፈፅመው ሥልጣን የተረከቡትን የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ እየተጠባበቁ ነው። ፕየቲክቶክ የአሜሪካ ህልውና በፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ ተንጠልጥሏል
በሚሊየን የሚቆጠሩ የዩናይትድ ስቴትስ ቲክቶክ ተጠቃሚዎች፣ ቃለ መሐላ ፈፅመው ሥልጣን የተረከቡትን የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ እየተጠባበቁ ነው። ፕሬዝዳንቱ ቲክቶክን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው የቻይናው ባይት ዳንስ፣ መተግበሪያውን ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ የ75 ቀናት የጊዜ ገደብ ሰጥተዋል። ማት ዴቢ በዚህ ዙሪያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more