newsare.net
በአለም ዙሪያቆዳቸው ፈካ ብሎእንዲታይ ለማድረግ የሚጥሩሰዎች ቁጥር ከፍተኛነው። ባለሞያዎች ቆዳንለማቅላት ወይም ለማፍካትጥቅም ላይ የሚውሉቅባቶችየቆዳን ቀለም ለማፍካት ጥቅም ላይ የሚውሉ ቅባቶች እና አደጋቸው
በአለም ዙሪያቆዳቸው ፈካ ብሎእንዲታይ ለማድረግ የሚጥሩሰዎች ቁጥር ከፍተኛነው። ባለሞያዎች ቆዳንለማቅላት ወይም ለማፍካትጥቅም ላይ የሚውሉቅባቶች እና መድሃኒቶችእንደሜርኩሪ ያሉ ሰዎችላይ ጉዳት የሚያደርሱየኬሚካል ንጥረነገሮችን በመያዛቸው ከጥቅማቸውጉዳታቸው እንደሚያመዝን ይናገራሉ። የአለም የጤና ድርጅት ለረዥምጊዜ ሜሪኩሪ ንጥረነገር ያለው መድሃኒትእና ቅባት መጠቀም በኩላሊት እና በነርቭ ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ አስታውቋል። Read more