newsare.net
ከሰባዎቹ አጋማሽ ጀምሮ ለበርካታ ዕውቅ ድምጻውያን ሥራዎቹን ሰጥቷል። ከኩኩ ሰብስቤ እስከ አስቴር አወቅ እና ጥላሁን ገሰሰ ቁጥራቸው የበዛ ድምጻውያን ድንቅየአራት አስርታት የሙዚቃ ዓለም ጉዞ .. የዘፈን ግጥሞች ደራሲው ያየህይራድ አላምረው ሲታወስ
ከሰባዎቹ አጋማሽ ጀምሮ ለበርካታ ዕውቅ ድምጻውያን ሥራዎቹን ሰጥቷል። ከኩኩ ሰብስቤ እስከ አስቴር አወቅ እና ጥላሁን ገሰሰ ቁጥራቸው የበዛ ድምጻውያን ድንቅ የሙዚቃ ድርሰቶቹን ተጫውተዋል። ታዋቂው የዘፈን ግጥሞች ደራሲ እና ፕሮዲዩሰር ያየህይራድ አላምረው። ሕይወት እና ሥራውን ለመዘከር የተሰናዳውን ቅንብር ከዚህ ይከታተሉ። Read more