newsare.net
ዩናይትድ ስቴትስ አብዛኛው የውጭ ርዳታ ለሦስት ወራት እንዲቋረጥ ያደረገችውን ውሳኔ ተከትሎ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያሉ ሰዎችን የሚረዱ ድርየአሜሪካ የጸረ ኤች አይ ቪ ድጋፍ ጉዳይ በደቡብ አፍሪካ የፈጠረው ስጋት
ዩናይትድ ስቴትስ አብዛኛው የውጭ ርዳታ ለሦስት ወራት እንዲቋረጥ ያደረገችውን ውሳኔ ተከትሎ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያሉ ሰዎችን የሚረዱ ድርጅቶች ምን እንደሚያደርጉ ግራ ተጋብተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር «ነፍስ አድን» የርዳታ ሥራዎች እንደሚቀጥሉ አስታውቋል። ይሁን እንጂ ቀደም ብለው ሥራቸውን ያቆሙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በመቀጠል ምን ማድረግ እንዳለባቸው በግልጽ እንደማያውቁ ይናገራሉ። በዓመታት የተመዘገቡ ክንዋኔዎች ሊቀለበሱ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳላቸውም ይገልጻሉ። ኬት ባርትሌት ከጆሀንስበርግ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more