newsare.net
ጥር ወር ደቡባዊ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የጌዴኦ ብሔረሰብ አባላት የመኸር ምርታቸውን የሚሰበስቡበትና፣ አሮጌ ያሉትን ዓመት “አዲስ” ብለው የሚቀበሉበት ዓመታዊ በ“ደራሮ” የምስጋና በዓል በጌዴኦ
ጥር ወር ደቡባዊ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የጌዴኦ ብሔረሰብ አባላት የመኸር ምርታቸውን የሚሰበስቡበትና፣ አሮጌ ያሉትን ዓመት “አዲስ” ብለው የሚቀበሉበት ዓመታዊ በዓላቸውን ነው። ይኽን ጊዜ የመረጡትና የሰየሙትም በአካባቢው ደምቃ በምትወጣው “ደራሮ” አበባ ምክኒያት ነው። ቅዳሜ ዕለት በዲላ ከተማ የተከበረው በዓል ይዘት ምን እንደሚመስል ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more