newsare.net
ዓመታዊው የአውሮፓ ፊልም ፌስቲቫል ጥር 23 በአዲስ አበባ ከተማ ተከፍቶ፣ በዛ ያሉ ፊልሞች ታይተዋል። በዝነኛው የቼክ ሪፓብሊክ አትሌት ኤሚል ዛቶፔክ ሕይወት ላአዲስ አበባ ላይ የታየው የአውሮፓ ፊልም ፌስቲቫል
ዓመታዊው የአውሮፓ ፊልም ፌስቲቫል ጥር 23 በአዲስ አበባ ከተማ ተከፍቶ፣ በዛ ያሉ ፊልሞች ታይተዋል። በዝነኛው የቼክ ሪፓብሊክ አትሌት ኤሚል ዛቶፔክ ሕይወት ላይ ያተኮረው ዛቶፔክ ፊልም በመክፈቻው ዕለት ለዕይታ ሲበቃ፣ በአጠቃላይ ሁለት ተጋባዥ የኢትዮጵያ ፊልሞችን ጨምሮ 28 ፊልሞች ለእይታ እንደሚበቁ ታውቋል፡፡ ፊልሞች “ሰዎች እርስ በርስ እንዲተዋወቁ የማድረግ አቅም አላቸው” ያሉት በአፍሪካ ኅብረት የአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ሃቪየር ኒኞ ፔሬዝ፣ የፌስቲቫሉ ዓላማም ሰዎችን ይበልጥ በማቀራረብ መተባበርን ማጎልበት እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ በዚህ ዙሪያ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more