newsare.net
የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች፣ ትላንት ሰኞ፣ ፓሪስ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ያደረጉ ሲኾን፣ በዩክሬንና በአጠቃላይ አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክረየአውሮፓ መሪዎች በዩክሬንና በአህጉሩ ጸጥታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ ጉባኤ አካሔዱ
የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች፣ ትላንት ሰኞ፣ ፓሪስ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ያደረጉ ሲኾን፣ በዩክሬንና በአጠቃላይ አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን እንደዘገበው፣ መሪዎቹ ስብሰባውን ያደረጉት፣ ሰሞኑን ዩናይትድ ስቴትስ በተከታታይ በምታካሒዳቸው የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች፣ ለአውሮፓ አህጉራዊ ጸጥታ መሠረት ለኾነው የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት(ኔቶ) ባላት ቁርጠኝነት ላይ ጥያቄ ማንሣታቸውን ተከትሎ ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more