newsare.net
የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ባለፈው ሰኞ፣ የኤርትራ መንግሥትን በተመለከተ በአንድ ዓለም አቀፍ ብዙኀን መገናኛ ድረ ገጽ ላይ ያወጡትእየሻከረ የመጣው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት እና ሰሞነኛ ውዝግብ
የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ባለፈው ሰኞ፣ የኤርትራ መንግሥትን በተመለከተ በአንድ ዓለም አቀፍ ብዙኀን መገናኛ ድረ ገጽ ላይ ያወጡትን ጽሑፍ ተከትሎ ኤርትራ ምላሽ ሰጥታለች፡፡ የአሜሪካ ድምፅ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸው የሁለቱ ሀገራት ምሁራን በበኩላቸው፣ ኹኔታው እየሻከረ የመጣውን የተጎራባች ሀገራቱን ግንኙነት ይፋ ያደረገ እንደኾነ ገልጸዋል፤ ልዩነቱ ተባብሶ ወደ ግጭት እንዳያመራ ስጋት እንዳላቸውም አሳስበዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more