طبق اعلام روزنامه اماراتی مهدی قایدی سه پیشنهاد اروپایی دارد و احتمال جدایی او از اتحاد کلباء زیاد است.
نشست سران قوا با موضوع مدیریت بازار ارز تشکیل و گزارش رئیس کل بانک مرکزی از مجموع مولفههای موثر بر بازار و نرخ ارز در این جلسه ارائه شد.
هواداران والنسیا پیش از آغاز بازی با رئال مادرید، علیه وینیسیوس جونیور شعارهایی سر دادند.
Этот вопрос сейчас обсуждается с оборонным комитетом Верховной Рады. Также для работы по возвращению воинов планируется активнее привлекать рекрутеров из успешных боевых подразделений.
SAD su u dva navrata pre početka rata u Ukrajini 2022, u septembru i decembru 2021, poslale Kijevu veliku količinu naoružanja kako bi obezbedile da ta zemlja bude sposobna da se odbrani od predstojeće ruske invazije, izjavio je danas odlazeći državni sekretar SAD Entoni Blinken.
Zbog loših vremenskih prilika i velike količine snežnih padavina obustavljeni su letovi na aerodromu u Bristolu u Engleskoj, saopštio je večeras potparol aerodroma.
كشفت الهيئة العامة للأرصاد الجوية، عن توقعاتها بسقوط أمطار متوسطة قد تكون غزيرة ورعدية أحياناً على مناطق من محافظة مطروح تمتد مساء إلى مناطق من (الإسكندرية - البحيرة - كفر الشيخ) المصدر:اليوم السابعالأرصاد: غدًا أمطار متفاوتة الشدة على شمال البلاد
أكد الدكتور علي جمعة، مفتي الجمهورية السابق وعضو هيئة كبار العلماء بالأزهر الشريف، أنه يجوز أن يرى الخاطب شعر خطيبته إن أراد ذلك، لكنه قال إن من الورع أيضًا ألا يأخذ بهذا الرأي ويلتزم برأي الأئمة الأربعة. المصدر:اليوم السابعهل يجوز للخاطب رؤية شعر خطيبته المحجبة؟.. الدكتور على جمعة يجيب.. فيديو
تستمر وزارة العمل، فى فتح باب التقديم على 10 وظائف متوفرة في مركز طبى بدولة الكويت، في مختلف التخصصات الطبية إلى يوم الأربعاء المقبل الموافق 8 يناير 2025 المصدر:اليوم السابعوظائف فى الكويت بمرتبات 4000 دولار.. وهذا آخر موعد للتقديم
حكم أذان المرأة لنفسها في بيتها أو لجماعة النساء ينبغي التنبيه على أن هذه الأمور التي اشترطها الفقهاء أو نصوا على استحبابها إنما تكون في المؤذن للناس في المسجد المصدر:اليوم السابعما الحكم الشرعي في أذان المرأة للصلاة؟.. دار الإفتاء تجيب
يقدم «اليوم السابع» سلسلة من الأخبار التى تهم الجمهور وتتضمن عرضًا لنشاط الحكومة فى 24 ساعة، خاصة الملفات الحيوية والخدمية.. المصدر:اليوم السابعأخبار 24 ساعة.. 1098 وظيفة جديدة فى السكة الحديد.. اعرف الشروط
រដ្ឋបាលទីក្រុងវ៉ាស៊ីនតោន បានសម្រេចលក់គ្រឿងសព្វាវុធ និងកាំជ្រួចមីស៊ីល ឲ្យរដ្ឋបាលទីក្រុងតូក្យូ ដែលជាសម្ព័ន្ធមិត្តដ៏សំខាន់នៅអាស៊ី។ សហរដ្ឋអាមេរិក បញ្ជាក់ថា ការលក់អាវុធឲ្យជប៉ុននេះ ស្របតាមគោលការណ៍នយោបាយយោធាអាមេរិកនៅបរទេស ហើយក៏ដើម្បីឲ្យប្រទេសនេះការពារខ្លួន ទប់ទល់នឹងការគំរាមកំហែងក្នុងតំបន់អាស៊ីប៉ាស៊ីហ្វីក។
ក្នុងបរិបទប្រារព្ធបុណ្យឯករាជ្យជាតិប្រចាំឆ្នាំ របបសឹកភូមាបានប្រកាសនៅថ្ងៃសៅរ៍ ទី៤ ធ្នូ អំពីការលើកលែងទោសចំពោះទណ្ឌិតប្រមាណ ៦០០០នាក់ ក្នុងនោះមានទណ្ឌិតបរទេសចំនួន ១៨០នាក់។ របបសឹកភូមាក៏បានអំពាវនាវឲ្យក្រុមឧទ្ទាមជនជាតិភាគតិចភូមា ទម្លាក់អាវុធ និង ងាកមករកការចរចាដោយសន្តិវិធី ដើម្បីដោះស្រាយភាពតានតឹងនយោបាយក្នុងប្រទេស។
ក្នុងសប្តាហ៍នេះ រដ្ឋបាលទីក្រុងរ៉ូមនិងទីក្រុងតេហេរ៉ង់ ទាស់ទែងផ្លូវទូតជាខ្លាំង រហូតដល់កោះហៅ ឯកអគ្គរដ្ឋទូត ទៅសួរដេញដោល តែរៀងៗខ្លួន។ ជម្លោះការទូតនេះ កើតឡើងបន្ទាប់ពីសមត្ថកិច្ចអ៊ីតាលីចាប់ឃាត់ខ្លួនពលរដ្ឋអ៊ីរ៉ង់ម្នាក់ តាមការបង្គាប់របស់សហរដ្ឋអាមេរិក ក្នុងបទសង្ស័យលួចផ្ទេរបច្ចេកវិទ្យាសម្ងាត់ទៅឲ្យអ៊ីរ៉ង់។ ជាការសងសឹក អាជ្ញាធរអ៊ីរ៉ង់ចាប់ខ្លួនអ្នកកាសែតអ៊ីតាលី ម្នាក់វិញ។
រដ្ឋបាលរបស់លោកប្រធានាធិបតីអាមេរិកជិតផុតអាណត្តិ ចូ បៃដិន បានប្រកាសកាលពីថ្ងៃសុក្រ ទី៣ មករា អំពីការត្រៀមបញ្ចេញកញ្ចប់ថវិការាប់រយលានដុល្លារ ដើម្បីពង្រឹងការឆ្លើយតបទៅនឹងការរីករាលដាលនៃជំងឺផ្តាសាយបក្សីប្រភេទ H5N1។
Я остался под впечатлением от прочитанной первой или второй главы про хакерство в книге Криса Касперского «Техника отладки программ без исходных текстов».Хоть я и знал о том, что раньше писали в машинных кодах, но когда Крис так подал интересно материал, что я замотивировался сделать небольшой компьютер эмулятор, который бы позволял обрабатывать мой машинный код. Тут дело проще чем кажется, так как я решил взять всего 16 инструкций для этого дела. Плюс ко всему я как‑то давно мечтал сделать hex редактор на ncurses, но каждый раз не было смысла его делать просто так, а теперь сделал.Инструкция храниться в старшем полубайте, вот их битовые обозначения. Читать далее
В рамках данной темы будут рассмотрены способы оптимизации запросов в DjangoORM. Основное внимание будет уделено использованию сырых SQL запросов, существующих для этого инструментов, преимуществам и недостаткам. Читать далее
Smart Fight Ball (или Box Ball) — это усовершенствованная версия классического тренажера с мячом на резинке, которую можно собрать самостоятельно! Благодаря микроконтроллеру ESP8266 устройство отслеживает количество ударов, сохраняет прогресс тренировок и позволяет соревноваться с другими пользователями на платформе bitball.club. Читать далее
Хотя жвачка появилась в конце XIX века в Америке, в СССР этот продукт попал впервые лишь во время первого Всемирного фестиваля молодежи 1957 года. В 1968 — жевательная резинка официально стала производиться на территории Советского Союза, в Эстонии. Завод Kalev недолго выпускал мятную, клубничную и апельсиновую жвачку, которая стоила от 15 до 20 копеек за пачку. Вспоминаем в этой статье о брендах советских жвачек, а также о тех, что появились в 90-ые. Читать далее
Ответ: да! И вот же он:Игра запускается, и вы можете перемещаться по миру 64x64x64 при помощи клавиш WASD. Пробелом прыгаем, мышью осматриваемся. Щёлкнув левой кнопкой мыши, можно разрушить блок, а правой — установить землю.Можно просмотреть QR-код при помощи следующей команды под Linux:zbarcam -1 --raw -Sbinary> /tmp/m4k &&chmod +x /tmp/m4k && /tmp/m4k-1: выйти после того, как код будет просканирован--raw: не обрабатывать его как текст--Sbinary: воспользоваться двоичной конфигурациейПроект выложен на GitHub здесь:TheSunCat/Minecraft4k Читать далее
Капитан «Вашингтона» Александр Овечкин рассказал «Матч ТВ», что ему повезло забросить шайбу в матче регулярного чемпионата НХЛ с «Нью‑Йорк Рейнджерс». Подробнее…
Фигурист Лев Лазарев не выступит на Российско‑Китайских играх из‑за болезни. Подробнее…
Вертолет потерпел крушение в 250 километрах от линии фронта. Что стало причиной аварии, пока неизвестно.
Военные обнародовали видео о деталях этой успешной операции и свидетельстве самых пленных россиян.
За 2024 год объем проданной валюты на межбанке составил $35 млрд 312 млн, а купленной – всего $126 млн.
Автомобиль, в котором ехали представители прокремлевских изданий РИА Новости и Известия ехало по трассе Донецк-Горловка, когда в него попал беспилотник.
Выходец из СССР Лекс Фридман ранее записывал подкасты с Маском, Трампом, Нетаньяху, Милеем, Цукербергом и другими.
The company is about to pour first concrete as part of the construction, the Russian company’s Director General Alexey Likhachev said
The person, Svetlana Larina, editor-in-chief of the Bloknot Donetsk news organization, was injured in the attack
Karl Nehammer also promised to step down as head of the People's Party and ensure an orderly transition
A German cabinet spokesperson told TASS that the report was not true
The UN opposes any attacks on journalists, Deputy Spokesperson for the UN Secretary General, Farhan Haq
በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ርዕደ መሬት በተከሰተበት ማዕከል አዋሳኝ ከሚገኙት አፋር፣ ኦሮሚያ እና አማራ ክልል አካባቢዎች 80 ሺሕ ነዋሪዎችን ማራቁን መንግሥት አስታወቀ። በርዕደ መሬት መለኪያ እስከ 5.8 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ መንቀጥቀጥ ዛሬ አርብ ታኅሣሥ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ሌሊት መከሰቱን የኢትዮጵያ የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መሥሪያ ቤት አስታውቀዋል። መሥሪያ ቤቱ በአወጣው መረጃ፣ ቦታው ከኦሮሚያ ክልል አቦምሳ ከተማ 56 ኪሎ ሜትር እና ከአዳማ ከተማ 146 ኪሎ ሜትር ርቀት እንደሚገኝ የዕለት ሁኔታ በሚያወጣበት መረጃ አጋርቷል። ርዕደ መሬቱ በመጠን እና በድግግሞሽ እየጨመረ መምጣቱን የጠቆመው የኮምዩኒኬሽን መስሪያ ቤቱ መግለጫ፣ ዛሬ ቅዳሜ የተመዘገበው 5.8 ሬክተር ስኬል መጠን ከእስካኹኖቹ የጨመረ መኾኑን ያሳያል። ዛሬ ቅዳሜ ውድቅት ሌሊት ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ከዚኽ ቀደሞቹ ጠንከር ብሎ አዲስ አበባ፣ አዳማ መተሃራ እና ሌሎች ከተሞች መሰማታቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። ንዝረቱ የተሰማበት መጠን እንደየ አካባቢዎች የተለያየ መኾኑን ከነዋሪዎቹ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ፣ ፕሮፌሰር አታላይ አየለ ርዕደ መሬቱ አፋር ውስጥ በምስራቅ ሸዋ ፈንታሌ አካባቢ ዶፈን በተባለ ተራራ መሀል ላይ መከሰቱን ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። አክለውም “ርዕደ መሬቱ የተከሰተው እዛው ሰሞኑን ሲከሰትበት በነበረው አፋር ክልል ውስጥ አዋሽ ፈንታሌ እና ዶፈን ተራራ መሀል ነው። ሌሎቹ አካባቢዎች የተሰማው የርዕደ መሬቱ ንዝረት ነው” ብለዋል። የኢትዮጵያ ከርሰ ምድር ጥናት ተቋም ዛሬ የተከሰተው መጠኑ ከፍ ያለው 5.8 የደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ 10 ኪሎ ሜትር እንደሚሸፍን ጠቁሟል። ከዛሬው ክስስተት በኋላ መግለጫ ያወጣው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ለችግሩ ተጋላጭ ናቸው የተባሉ አካባቢዎችን በመለየትም 12 ቀበሌዎች ላይ መንግሥት ከተለያዩ የሞያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞችን በቦታው በማሰማራት የጉዳቱን መጠን አሰሳ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። 80 ሺሕ ነዋሪዎችን ርዕደ መሬት ከተሰተባቸው አካባቢዎች እያራቀ መኾኑን ገልጿል። በተያያዘም የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ዛሬ ታኅሣሥ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በአወጣው መግለጫ፣ በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ እና ዱለቻ ወረዳዎች እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ፈንታሌ ወረዳ ነዋሪዎች የርዕደ መሬቱ ክስተት ሊያደርሰው ለሚችል አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተብለው መለየታቸውን አስታውቋል። ኮሚሽኑ በአፋር ክልል በአዋሽ ፈንታሌና ዱለቻ ወረዳዎች ውስጥ 35 ሺሕ የሚኾኑ ነዋሪዎች ለችግሩ ተጋላጭ መሆናቸውን አመልክቶ፣ በአዋሽ ፈንታሌ ስድስት ቀበሌዎች ውስጥ ከሚገኙ 15 ሺሕ ነዋሪዎች እስከ አሁን 7ሺሕ የሚሆኑት ወደ ሌላ ስፈራ ተጓጉዘዋል ብሏል፡፡ በዱለቻ ወረዳ ካሉት 20ሺሕ ተጋላጭ ነዋሪዎችም፣ እስከ አሁን ከ6ሺሕ በላይ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው መውጣታቸውን አክሏል። በኦሮሚያ ክልል ፈንታሌ ወረዳም ከአምስት ቀበሌዎች 16 ሺሺ 182 ነዋሪዎች ለአደጋው ተጋላጭ መሆናቸውን ጠቅሷል። እስከ አሁን ድረስ 7 ሺህ 350 ነዋሪዎች ከስፍራው መውጣታቸውን አስታውቋል፡ቀሪዎቹ ነዋሪዎችም በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ከስፍራው እንደሚንቀሳቀሱ የጠቀሰው የኮሚሽኑ መግለጫ፣ በአጠቃላይ ለ70 ሺሕ ነዋሪዎች ድጋፍ እየተደረገ መኾኑን አክሏል። ንዝረቱ የተሰማቸው ነዋሪዎች የአቦምሳ ከተማ ነዋሪ የኾነችው ዙምራ ማሞ፣ አርብ ሌሊት ለቅዳሜ አጥቢያ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጡን ንዝረት መስማቷን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጻለች። “ልጄ አልተኛ ስላለኝ ይዤው መሬት ላይ ተኝቼ ነበር፣ ከዚያ መሬቱ ተንቀጠቀጠ፣ የቤቴ መስታዎት አኹን ረግፏል” ስትል ገልፃለች። ዙመራ ክስተቱ ለደቂቃ መቆየቱን ገልጻ ከዚህ ቀደም ከተነገረው የጠነከረ እንደነበር ተናግራለች። ሌላው በፈንታሌ ወረዳ ነዋሪ የኾነው አቶ አባይኔ ኡርጎ፣ የተሰማው ንዝረት ከዚኽ ቀደሞቹ ከፍ ያለ እንደነበር ተናግሯል። አቶ አባይነህ የሌሊቱ ንዝረት ለአንድ ደቂቃ ያህል መቆየቱን ገልጸው፣ ኃይሉም ከዚኽ ቀደሞቹ ጠንከር ያለ እንደነበር ጠቁመዋል። ክስተቱ በአፋር ክልልና በፈንታሌ አካባቢዎች በተደጋጋሚ እንደሚከሰት አቶ አባይነህ ጠቅሰው፣ የአካባቢው ነዋሪዎች በፍራቻ ከቤታቸው እያደሩ እንደኾነም ተናግረዋል። ሌላው ንዝረቱ የተሰማበት አዲስ አበባ ከተማ ሲኾን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ከዚኽ ቀደሞቹ ኹሉ ጠንከር ያለ ያለና ዘለግ ላለ ሰከንዶች የቆየ መኾኑን ገልጸውልናል። አዲስ አበባ ከተማ ኮተቤ አካባቢ ነዋሪ የኾነው አዲስ ወንድሙ፣ ሕምፃ ላይ አራተኛ ፎቅ እንደሚኖር ገልጾ፣ በሰዓቱ ወንበር ላይ ተቀምጦ የጹሑፍ ሥራ እየሠራ እንደነበር ገልጾልናል። “ድንገት ነው የተከሰተው እንደ መወዝወዝ ነው የምቆጥረው። ለጥቂት ሰከንዶች ሕንፃው ቦታውን የለቀቀ ነገር መሰለኝ። ልክ እንደ ፔንዱለም ዐይነት ነገር ነው የተሰማኝ። ከዚኽ ቀደሞቹ የአኹኑ ትንሽ ጠንከር ያለ ነው። እንቅልፍ ላይ የነበረችው ባለቤቴም በንዝረቱ ነቅታ ወደ እኔ መጣች” ብሎናል። ኤፍሬም ዋቅጅራ የተባለ በአዲስ አበባ መካኒሳ አካባቢ ነዋሪ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ ላለፉት አምስት ቀናት በተለያየ ጊዜ ሲሰማው እንደነበር ገልጾ፣ የትላንት ምሽቱ ግን “ከእንቅልፌ የቀሰቀሰኝ ከባድ ነበር” ሲል ጠቅሷል። በአፋር ክልል ርዕደ መሬቱ ሲከሰት የመጀመሪያ አይደለም። እስካኹን በነዋሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የሚያሳዩ ሪፖርቶች አልወጡም። ኾኖም በአፋር ክልል በዐሥሮች የተቆጠሩ ቤቶች መፍረሳቸው ተዘግቧል። ከዚኹ ጋራ በተያያዘም፣ በኢትዮጵያ አፋር ክልል፣ አዋሽ ፈንታሌ የእሳተ ገሞራ መፈንዳት ምልክቶችን እንዳሳየ የኢትዮጵያ ከርሰ ምድር ጥናት ተቋም ዛሬ ትላንት በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ከአጭር ቪዲዮ ጋራ ባጋራው መረጃ አስታወቀ። ተቋሙ በአዋሽ ፈንታሌ ጭስ ሲወጣ ከሚያሳየው የቪዲዮ ምስል ጋራ ባጋራው መረጃም፣ «ሰሞኑን ሲጠበቅ የነበረው አዋሽ ፈንታሌ በአሁኑ ሰዓት በአፋር ክልል ዱላቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የታመቀ ውሃ እና እንፋሎት ተከሰተ» ብሏል። በዚህም ምክኒያት ባለሥልጣናት ነዋሪዎችን ወደ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲያዘዋውሩ ማድረጋቸውን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘግበዋል። በመንግሥት የሚደገፈው ፋና ብሮድ ካስቲንግ በአፋር ክልል የጋቢ ረሱ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ጠቅሶ በአወጣው ዘገባ፣ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ነዋሪዎችን ወደ ጊዜያዊ መጠለያ የማጓጓዝ ሥራ እየተሠራ መኾኑን ጠቅሷል። «ፍንዳታ ለመሆኑ በእርግጠኝነት መናገር ባይቻልም፣ ባለሥልጣናት ጥንቃቄ ማድረግን መርጠዋል» ሲሉ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማሪያም ማስታወቃቸውን ደግሞ ሮይተርስ ዘግቧል። ከአንዳንድ ሥፍራዎች ሰዎች መውጣት መጀመራቸውንና በትንበያው መሠረት ሰዎችን ሥርዐት ባለው መንገድ እንደሚያስወጡም ኮሚሽነሩ ጨምረው አስታውቀዋል።አካባቢው ከመስከረም ወር ጀምሮ መሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልበት ቆይቷል። የኢትዮጵያ መንግሥት እስካኹን የመሬት መንቀጥቀጡ በዋና ከተሞች እስካኹን የጎላ ተጽዕኖ እንዳላሰደረ ገልጾ፣በባለሞያዎች የሚሰጡ የጥንቃቄ መልዕክቶችን እንዲከታተሉ እና በጥብቅ እንዲተገብሩ አሳስቧል። በሌላ በኩል በኢትዮጵያ አብዛኞቹ ህንፃዎች ለርእደ መሬት ተጋላጭ መኾናቸውን ባለሞያዎች ገለጸዋል። በኢትዮጵያ ያሉት አብዛኞቹ ህንፃዎች በዲዛይን ወቅት በሚፈጠር ክፍተትና በግንባታ ጥራት ጉድለት የተነሳ ለርዕደ መሬት አደጋ የተጋላጡ እንደሆኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባለሞያዎች ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ህንፃዎች ርዕደ መሬትን እንዲቋቋሙ በሚያስችል መልኩ ዲዛይን እንዲደረጉ አስገዳጅ የህንፃ ኮድ ብታዘጋጅም፣ መስፈርቱን ከመከተል አኳያ ክፍተቶች አሉ ብለዋል፡፡ መንግሥት በበኩሉ፣ “በህንፃዎች ግንባታ ወቅት፣ መስፈርቱ እንዲተገበር ጥብቅ ክትትል እየተደረገ ነው፣ ህንፃዎቹም የተወሰነ የርዕደ መሬት መጠንን የመቋቋም አቅም አላቸው” ብሏል።