وجه مجلس القيادة الرئاسي باتخاذ إجراءات منسقة مع كافة الجهات المعنية للتحقيق ومحاربة الفساد، ومكافحة تبييض الأموال، وتمويل الإرهاب، وحماية المال العام، والمركز القانوني للدولة. وقالت وكالة سبأ الحكومية إن المجلس تلقى تقارير من سلطات إنفاذ القانون، والأجهزة الرقابية والمحاسبية بشأن القضايا المنظ
دشنت وزارة الداخلية، ممثلة بالإدارة العامة لمكافحة الإرهاب والجريمة المنظمة، فعاليات الأسبوع العربي للتوعية بمخاطر التطرف والإرهاب، والتي تستمر من 4 إلى 10 يناير الجاري، وذلك حسب ما ذكرته وكالة الأنباء اليمنية "سبأ". وفي حفل التدشين، أكد وكيل أول وزارة الداخلية اللواء محمد سالم بن عبو
ባለፈው ሳምንት እሁድ በአንድ መቶ ዓመታቸው በሞት የተለዩት የ39ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር አስክሬን ሽኝት መርሐ ግብሮች በኖሩበት በጆርጂያ ክፍለ ግዛት ትላንት ቅዳሜ ተጀምሯል። ለስድስት ቀናት በሚዘልቀው የሽኝት ሥነ ሥርዓት አስከሬናቸው ትላንት በትውልድ ከተማቸው በሚገኘው የቤተሰባቸው መኖሪያ እና እርሻ በኩል በክብር አጀብ አልፎ አትላንታ ከተማ ወደሚገኘው የካርተር ፕሬዝደንታዊ ማዕከል ለሐዘንተኞች እና አድናቂዎቻቸው ስንብት ተቀምጧል። በመቀጠል ወደ ዋሽንግተን ይሸኝ እና በተመሳሳይ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ሕንጻ « ካፒቶል ሮተንዳ» አዳራሽ በክብር አርፎ ስንብት ይደረጋል። ሐሙስ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ላይ በዋሽንግተን ብሔራዊ ካቴድራል የሽኝት መርሐ ግብር ይከናወናል። /የአሜሪካ ድምጹ ኬን ፋራቦ የኖቤል የሰላም ተሸላሚውን ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር ሕይወት እና የሕዝባዊ አገልግሎት ታሪክ በሚመለከት ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ትላንት ቅዳሜ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ወደ ፍሎሪዳ ድንገተኛ ጉዞ አድርገዋል። የአውሮፓ መሪዎች እአአ ጥር 20 ከሚካሄደው በዓለ ሲመት በፊት ከትራምፕ ጋር ያላቸውን ግኑኝነት ለማጠናከር ይፈልጋሉ፡፡ የትራምፕ የማር-አ-ላጎ ሪዞርት አባላት ተመራጩ ፕሬዘዳንት ትራምፕ ሜሎኒን ሲያስተዋውቋቸው በጭብጨባ ሲቀበሏቸው የሚያሳዩ ቪድዮዎች በማህበራዊ ሚድያ ተጋርተዋል፡፡ «ይህ በጣም አስደሳች ነው፡፡ እኔ እዚህ ያለሁት የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ከሆነች ድንቅ ሴት ጋር ነው» ሲሉ ትራምፕ ለማር-አ-ላጎ አባላት መናገራቸውንም ሚድያዎች ዘግበዋል፡፡ ሜሎኒ ከእአአ 2022 መገባደጃ ጀምሮ በጣልያን የቀኝ ክንፍ ጥምረትን በመምራት ያመጡትን መረጋጋት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለትራምፕ ጠንካራ አጋር ተደርገው እየተቆጠሩ ነው። ትራምፕ በምርጫው እንዲያሸንፍ ከሩብ ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ ካደረገው ከቢሊየነር የቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤሎን ማስክ ጋርም የቅርብ ግንኙነት መፍጠራቸው ይነገራል፡፡ የአውሮፓ ህብረት እና የክልል ጉዳዮች ሚኒስትር ቶማሶ ፎቲ ዛሬ እሁድ እንደተናገሩት ስብሰባው አስቀድሞ ያልተገለፀ ቢሆንም ጣሊያን «በሁለቱ ዓለማት በሆኑት የአውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ መካከል የዲፕሎማሲ ድልድይ » ልትሆን እንደምትችል ያሳያል ብለዋል። የሜሎኒ ጉዞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከመጭው ሃሙስ እስከ ጥር 12 ሮምን ለመጎብኘት ከያዙት ቀጠሮ አስቀድሞ የተደረገ ነው። ትራምፕ በህዳር ምርጫ ባይደንን አሸንፈው ወደ ኋይት ሀውስ ለመመለስ በዝግጅት ላይ ናቸው። ትራምፕና ሜሎኒ ስላደረጉት ውይይት ዝርዝር መረጃ ባይገለጽም ስለ ሩሲያ ዩክሬን ጦርነት፣ ንግድ ነክ ጉዳዮች፣ መካከለኛው ምስራቅ እና በቴህራን ስለታሰረው ጣሊያናዊ ጋዜጠኛ ሁኔታ ለመነጋገር ሜሎኒ አስቀድመው እቅዱ እንደነበራቸው የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
የሶሪያ የሽግግር መንግስት ሚኒስትሮች ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድን ከስልጣን ካነሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኳታር ባደረጉት ጉብኝት ዩናይትድ ስቴትስ በደማስቆ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታነሳ አሳስበዋል፡፡ የኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የባህረ ሰላጤው ሀገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች ከሶሪያ ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ አል-ሻይባኒ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ሙርሃፍ አቡ ቃስራ እና ከአዲሱ የስለላ ሃላፊ አናስ ኻታብ ጋር መነጋገራቸውን አስታውቋል። ኳታር እንደሌሎች አረብ ሀገራት ሶርያ በአሳድ አስተዳደር ስር እያለች የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ወደነበረበት አልመለሰችም። ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሐመድ ቢን አብዱላዚዝ አልኩላይፊ ጋር ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ የሶሪያ ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ አል-ሻይባኒ አሜሪካ በሶሪያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ እንዲነሳ በድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል። ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እርምጃዎቹን ለሃገራቸው ፈጣን ማገገም እንቅፋት ነው ሲሉ መንግስታቸው “ዩናይትድ ስቴትስ እነዚህን ማዕቀቦች እንድታነሳ በድጋሜ ይጠይቃል” ሲሉ ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል። በታህሳስ ወር መጨረሻ ላይ ኳታር በሶሪያ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ በፍጥነት እንዲነሳላት ጥሪ አቅርባ እንደነበረም ዘገባው አስታውሷል፡፡
የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዮል የጸጥታ ሃላፊ የፖለቲካ ቀውሱን ወደ ሌላ ከፍተኛ ግጭት ሊገፋው ይችላል ባሉት የተከሰሱትን መሪ በቁጥጥር ስር ለማዋል ከሚደረገው ጥረት ጋር መተባበር እንደማይችሉ ዛሬ እሁድ ተናግረዋል፡፡ የእስር ትዕዛዙ ቀነ ገደብ ነገ ሰኞ እኩለ ሌሊት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን የጸጥታ ሃላፊው ፓርክ ቾንግ-ጁን በትብብር ማዘዣው ዙሪያ ያለውን የሕግ ክርክርም ላለመተባበራቸው ምክንያት አድርገው ጠቅሰዋል። አስተያየቶቹ የተሰጡት የሴኡል ፍርድ ቤት የእስር ማዘዣው ህገወጥ እና ልክ ያልሆነ ነው በማለት የፕሬዘዳንቱ ጠበቆች ያቀረቡትን ቅሬታ ውድቅ ካደረገ በኋላ ነው ሲሉ የደቡብ ኮርያ ሚድያዎች መዘገባቸውን የጠቀሰው ሮይተርስ ተጨማሪ አስተያየት ለመጠየቅ ወደ ፍርድ ቤት ያደረገው የስልክ ጥሪም ምላሽ እንዳላገኘም ገልጿል፡፡ ዮን እአአ ታህሳስ 3 ቀን ማርሻል ህግን ለማወጅ ባደረጉት ያልተሳካ ሙከራ ምክንያት በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው የመጀመሪያው የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚደንት ሆነዋል፡፡ ይህም በእስያ ባለአራተኛዋ ትልቅ ኢኮኖሚዋና የአሜሪካ ቁልፍ አጋር በሆነችው ደቡብ ኮርያ የውስጥ የፖለቲካ ትርምስ ቀስቅሷል፡፡ የዩናትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ለመነጋገር ዛሬ እሁድ ሴኡል ይደርሳሉ ተብሏል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በዋና ከተማይቱ ሴኡል ከባድ በረዶ ባለበት በፕሬዘዳንት ዮን መኖሪያ አካባቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ባደረጉት ሰልፍ የእስር ማዘዣው ውዝግብ ፈጥሯል፡፡ የተወሰኑ ሰልፈኞች ፕሬዘዳንቱ እንዲታሰሩ ሲጠይቁ ሌሎች ሰልፈኞች ደግሞ እስሩን ተቃውመው ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡
የቀድሞ የግሪክ ጠቅላይ ሚንስትር እና ሀገራቸው ወደ አውሮፓ የጋራ መገበያያ ገንዘብ እንድትቀላቀል ያደረጉት ኮስታስ ሲሚቲስ በ88 አመታቸው መመሞታቸውን የሃገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ በሙያቸው የስነህንጻ ባለሙያ የሆኑት ኮስታስ ሲሚቲስ የሶሻሊስት ፓሶክ ፓርቲ መስራችም ናቸው፡፡ ግሪክንም እአአ ከጥር 1996 እስከ 2004 ድረስ ለስምንት አመታት በጠቅላይሚንስትርነት መርተዋል፡፡ ይህም በሀገሪቱ ረዥሙ የስልጣን የቆይታ ጊዜ የነበራቸው መሪም አድርጓቸዋል፡፡ ግሪክ የአውሮፓ ህብረትን እአአ በ 2001 እንድትቀላቀል ከማድረጋቸው በተጨማሪ ትልቅ የመሰረተ ልማት ግንባታ መርሃ ግብር በማካሄድ ሃገራቸው እአአ በ2004 የተካሄደውን የኦሊምፒክ ውድድርን እንድታዘጋጅ በማስቻላቸው ይታወሳሉ ። ቆጵሮስ የአውሮፓ ህብረትን በዚሁ አመት እንድትቀላቀልም ድጋፍ ማድረጋቸውም ይነሳል፡፡
پنج تشکل دانشجویی کشور با صدور بیانیهای خواستار تشییع پیکر شهید نصرالله در ایران شدند.
یک کانال تلگرامی طرفدار حاکمان جدید سوریه در هنگام انتشار تصاویر دیدار «محمد الجولانی» با وزیر خارجه آلمان، صورت و بدن دیپلمات ارشد آلمانی را محو کرد!
نام وحید شمسایی سرمربی تیم ملی فوتسال کشورمان در جمع نامزدهای برترین مربی فوتسال جهان در سال ۲۰۲۴ دیده میشود.
Dečak (10) iz Barajeva juče je teško povređen kad mu je petarda eksplodirala u ruci.
Crvena odela Deda Mraza simbolizuju prazničnu čaroliju, posebno tokom decembra i januara. Međutim, za Marjana Mandića, komandira u Vojsci Srbije, to odelo ima dublje značenje. Ono je simbol humanosti, ljubavi i zajedništva koje traje tokom cele godine.
Tri nedelje nakon što je proglašena blokada Gimnazije, Školski odbor je doneo odluke i ispunio zahteve plenuma maturanata Gimnazije „Jovan Jovanović Zmaj“ u Novom Sadu, navodi se u saopštenju.
Iako je u većem delu Srbije danas bilo toplo vreme sa temperaturom iznad proseka za ovo doba godine, Republički hidrometeorološki zavod (RHMZ) upozorio je večeras na pojavu magle i poledice širom Srbije.
Zemljotres magnitude 6.1 stepeni Rihtera zabeležen je u 18 časova i 18 minuta po srednjevropskom vremenu u El Salvadoru.
A produção petrolífera em Angola vai continuar abaixo da meta definida pela OPEP e que motivou a saída do país desta organização, no final de 2023, de acordo com o relatório “O Estado da Energia Africana em 2025”. m dos “grandes desenvolvimentos foi a saída de Angola da Organização dos Países Exportadores de Petróleo (OPEP) depois de a versão expandida desta entidade ter alocado a Angola uma quota menor que a pretendida”, lê-se no relatório, que afirma que a produção petrolífera angolana deverá ficar ligeiramente acima de um milhão de… The post REI OURO NEGRO AGUENTA REI DO MPLA appeared first on Jornal Folha 8.
يصل يوم غد الاثنين لمدينة بورتسودان، من القاهرة وأكرا، رئيس الاتحاد السوداني لكرة القدم الدكتور معتصم جعفر سر الختم والغاني كواسي أبياه المدير الفني للمنتخب الوطني الأول لكرة القدم (صقور الجديان) وسيلتقيان بالمسؤولين بالدولة وعلى رأسهم رئيس مجلس السيادة القائد العام للقوات المسلحة، الفريق أول ركن عبد الفتاح البرهان للتفاكر في المرحلة المقبلة للمنتخب، وعلى … سودافاكس
دمرت القوات المسلحة التابعة للفرقة السادسة مشاة بالفاشر والقوات المشتركة لحركات الكفاح المسلح مسنودة بالمدفعية امس السبت ، عدد خمس عشرة مركبة قتالية جنوب مدينة الفاشر تتبع لمليشيا آل دقلو المتمردة كانت في طريقها الي خارج المدينة هربآ من ضربات سلاح الجو والقوات المسلحة، والشرطة ،و الأمن ، والمشتركة ، والمستنفرين ، والمقاومة الشعبية ، … سودافاكس
نفذت الإدارة العامة للصيدلة والسموم والمجلس القومي للأدوية والسموم بولاية كسلا إبادة حوالي ( 35 ) طنا من الأدوية والمستحضرات الطبية منتهية الصلاحية ذلك بحضور لجنة الإبادة بوزارة الصحة وإدارة الشئون الصحية بمحلية كسلا وممثلي الأجهزة الأمنية والشرطية بالولاية . و أوضح د.عمر سليمان مدير الصيدلة والمجلس القومي للادوية بالولاية ان الأدوية المبادة معظمها جاءت … سودافاكس
Des militaires des FARDC ont échangé des tirs avec des hommes armés affirmant être des Maï- Maï Wazalendo, ce dimanche matin 5 janvier, à Makumo dans le territoire de Mambasa (Ituri). Des sources locales dressent un bilan d’un mort et plusieurs blessés à l’issue de cet accrochage. La société civile de Mambasa condamne cette situation et appelle le gouvernement à désarmer tous les Maï- Maï qui commettent des exactions au nom des Wazalendo, supplétifs de l’armée.
La prise de grandes agglomérations, dont Masisi-Centre, samedi par la rébellion du M23, vient encore une fois aggraver la situation humanitaire au Nord-Kivu. Des milliers de personnes sont en fuite, laissant derrières elles des villages fantômes, a alerté dimanche 5 janvier Johnson Ishara, coordonnateur de la structure Dynamique génération consciente RDC, parlant d'une urgence humanitaire.
Environ 84 000 des déplacés du territoire de Fizi dorment à la belle étoile. Ils sont sans abris, sans nourritures ni médicaments. L’administrateur du territoire redoute une catastrophe humanitaire en cas d’absence prolongée d’assistance.
Désormais la compétition nationale de football ne va plus s'appeler « Coupe du Congo » mais « Coupe du Président ». C’est ce qui ressort du lancement officiel de la 59è édition, samedi 4 janvier au siège de la Fédération congolaise de football association (FECOFA). En outre, les finales de cette compétition nationale vont se jouer chaque le 30 juin.
E Sonndeg war de leschte Spilldag vum 35. Novotel Cup an der Coque. D'Lëtzebuergerinne konnte mat 3:0 géint déi däitsch U18 gewannen.
Nodeems d'Koalitiounsverhandlungen an Éisträich e Samschdeg endgülteg gescheitert sinn, hat Bundeskanzler Nehammer jo politesch Konsequenze gezunn.
E Sonndegnomëtteg ass um CR123 tëscht Kruuchten an Essen en Hang gerutscht.
Wéi mir op Nofro vun den CFL gewuer gi sinn, blockéiert en defekten Zuch den Ament d'Streck tëschent Ettelbréck an Dikrech.
No der Alerte Orange wéinst Schnéi an Äis ass et elo eng wéinst méiglechem Héichwaasser. Zu Ettelbréck gëtt de Parking Däich preventiv gespaart.
Завершился матч регулярного чемпионата Континентальной хоккейной лиги, в котором встречались санкт-петербургский СКА и подмосковный «Витязь».
«Не болейте», — написала олимпийская чемпионка.
Шахаб Захеди стал полноценным игроком Ависпы из Фукуоки, где ранее пребывал в аренде.
Российский голкипер парижан Матвей Сафонов остался в запасе, российский хавбек клуба из княжества Александр Головин попал в стартовый состав.
Спортс” проводит текстовую онлайн-трансляцию матча.
По информации Relevo, Анчелотти покинет «Реал» по окончании сезона, если команда не выиграет Ла Лигу или Лигу чемпионов.
اكد المتحدث باسم منظمة الطيران المدني الايراني، ترحيب المنظمة الوطنية بزيادة الرحلات من المملكة العربية السعودية باتجاه الجمهورية الاسلامية الايرانية...