newsare.net
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ፣ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት፣ 19 ሚሊሽያ አባላት መገደላቸውን ቤተሰቦች እና የአካባቢበታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት 19 ሚሊሽያ አባላት ኦሮሚያ ውስጥ መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ፣ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት፣ 19 ሚሊሽያ አባላት መገደላቸውን ቤተሰቦች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ምላሽ ማግኘት አልቻልንም። /ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/ Read more