newsare.net
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ልንታገለው የሚገባን «የውስጥ ጠላት» አለን የሚለው ንግግር በተቃዋሚዎቻቸው ውስጥ ትልቅ የበትረምፕ እና ሀሪስ ምርጫ ዘመቻ “የውስጥ ጠላት” እና “ያልተረጋጋ” መባባሉ ተባብሷል
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ልንታገለው የሚገባን «የውስጥ ጠላት» አለን የሚለው ንግግር በተቃዋሚዎቻቸው ውስጥ ትልቅ የትችት ማዕበል አስነስቷል፡፡ ይሁን እንጂ ሁለቱ የሪፐብሊካን እና የዴሞክራቲክ እጩዎች በምርጫ ዘመቻው ቅስቀሳቸው የሚጠቀሙባቸው የጋሉ ንግግሮች “ዋይት ሀውስን የማሸነፍ ዕድላቸውን ሊጎዳ ይችላል” በሚል የተንታኞችን ማስጠንቀቂያ አስከትሏል፡፡ የቪኦኤ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግልሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more