newsare.net
ኤሌክቶራል ኮሌጅ (Electoral College) የአሜሪካ ዜጎች ፕሬዝዳንታቸውን የሚመርጡበት ሂደት ነው። በስተመጨረሻ አሸናፊውን የሚመስኑት የኤሌክቶራል ኮሌጅ አባላት ናቸየኤሌክቶራል ኮሌጅ ሂደት
ኤሌክቶራል ኮሌጅ (Electoral College) የአሜሪካ ዜጎች ፕሬዝዳንታቸውን የሚመርጡበት ሂደት ነው። በስተመጨረሻ አሸናፊውን የሚመስኑት የኤሌክቶራል ኮሌጅ አባላት ናቸው። ሂደቱ እንዴት እንደሚካሄድ ከተያያዘው መግለጫ ይከታተሉ። Read more