U.S. envoy Amos Hochstein said Tuesday in Lebanon that conclusion to conflict between Israel and Iran-backed Hezbollah “is now within our grasp." The Lebanese government and Hezbollah agreed to a U.S. cease-fire proposal on Monday. There was no immediate comment from Israel.
Russia: President Vladimir Putin on Tuesday signed a revised nuclear doctrine declaring that a conventional attack on Russia by any nation that is supported by a nuclear power will be considered a joint attack on his country.
የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሥልጣን ዘመን ሊያበቃ በቀረው የሁለት ወራት ዕድሜ ውስጥ አስተዳደራቸው ዩክሬይን የሩሲያን ወረራ ለመከላከል ለያዘችው ጥረት የሚሰጠውን የገንዘብ፣ የወታደራዊ እና የዲፕሎማሲያዊ ድጋፎች አሳድጓል። ሃያ የዓለም ሃገራት የተካተቱበትን የቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ እያስተናገደች ባለችው የብራዚሏ የባሕር ዳርቻ ከተማ ሪዮ ዲ ጄኔሮ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ለዩክሬን የሚሰጠውን ድጋፍ አስመልክቶ “ብርቱ” ግፊት እያደረጉ መሆናቸውን የዩናይትድ ስቴትስ የብሔራዊ ደኅንነት ጉዳዮች ምክትል አማካሪ ጃን ፋይነር በትላንትናው ዕለት ለአሜሪካ ድምጽ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ሩስያ ባለፈው ሳምንት መገባደጂያ በዩክሬይን የፈጸመችውን የአየር ድብደባ ተከትሎ፤ ምዕራባውያን ዲፕሎማቶች በሞስኮ ላይ ጠንካራ ትችት እንዲሰነዘር ግፊት እያደረጉ ነው። የሰሞኑም የሩስያ የአየር ጥቃት ለወራት ከታዩት ሁሉ ግዙፉ መሆኑ ተመልክቷል። ባለስልጣናቱ አክለውም የሩስያ ጥቃት ማየል ‘ከአውሮፓ የሚሻገር ያለመረጋጋት ተጽእኖ ሊያስከትል እንደሚችል’ አስጠንቅቀዋል። በሩስያዋ የከርስክ ግዛት የዩክሬን ኃይሎች የተቆጣጠሩትን አካባቢ ለማስለቀቅ ከ10 ሺሕ ላይ የሚሆኑ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሞስኮ መግባታቸውን ዩናይትድ ስቴትስ እና ዩክሬን በወሩ መጀመሪያ ላይ ማስታወቃቸው ይታወሳል። ሆኖም የመጨረሻው የመሪዎች መግለጫ ዩናይትድ ስቴትስ ግፊት ያደረገችበትን አገላለጽ አላካተተም። መግለጫው ሩስያ የወሰደችውን እርምጃ ሳያወግዝ፤ ዩክሬን ውስጥ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ሳቢያ በሰው ልጆች ላይ በሚደርሰው ስቃይ እና በአለም አቀፍ ኢኮኖሚ ላይ ባስከተለው አሉታዊ ተፅእኖ ላይ ትኩረት አድርጓል። የመካከለኛውን ጦርነት አስመልክቶም በጋዛ እና በሊባኖስ የተኩስ አቁም እንዲደረስ እና እስራኤል እና ፍልስጤም ነጻ ሃገር ሆነው በሰላም የሚኖሩበት የሁለት-አገሮች መፍትሄ የተባለው ይሳካ ዘንድ የሚያስፈልገውን ቁርጠኝነት ጠይቋል። የእስራኤልን ራስን የመከላከል መብት በተመለከተ ያለው የለም። ፋይነር አክለውም፤ በቡድኑ ከታቀፉት አገሮች ስብጥር አንጻር አለም አቀፍ ግጭቶችን አስመልክቶ ሁሉም የሚስማሙበት ሃሳብ መቅረጽ ቀላል አለመሆኑን አምነዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ለኪቭ የምትሰጠውን ወታደራዊ ዕርዳታ ያሳደገችው ዩናይትድ ስቴትስ፤ ዩክሬን አሜሪካ-ሰራሹን የረዥም ርቀት ሚሳይሎች በሩሲያ ድንበር ውስጥ ያሉ ኢላማዎችን ለመምታት እንድትጠቀምበት ፍቃድ መስጠቷን ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ባለስልጣናትን ጠቅሰው የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ቡድን 20 - ባብዛኛው ተመሳሳይ እይታ የሚጋሩት የሰባቱ የዓለም ባለ ጸጋ ሃገሮች ካሉበት ቡድን 7 በተጨማሪ፤ ሩስያን፣ ቻይናን፤ እንዲሁም በደቡቡ የዓለም ንፍቀ ክበብ የሚገኙት አንዳንድ በማደግ ላይ ያሉ ሃገራት ያጠቃልላል።
በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ልውውጥ በገበያ ዋጋ እንዲወሰን የወጣውን ፖሊሲ ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት እየሰፋ መምጣቱን የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ባለሞያዎች ተናግረዋል፡፡ ይኹን እንጂ በጥቁር ገበያውና በመደበኛው የባንክ ምንዛሪ መካከል ያለው ልዩነት ተስፋና ስጋት መፍጠሩንም ባለሞያዎቹ ገልጸዋል፡፡ ከባንኮች በተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ግብይት አገልግሎት እንዲሰማሩ ብሄራዊ ባንክ ፈቃድ ከሰጣቸው አምስት የግል ኩባንያዎች መካከል አንዱ የኾነው የኢትዮ ፎሬክስ አክስዮን ማኅበር መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ ፖሊሲው አዎንታዊ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ የምጣኔ ሀብቱ ባለሞያው አቶ ያሬድ ኃይለመስቀል በበኩላቸው ለውጥ መኖሩን ቢቀበሉም የውጭ ምንዛሬው ዘለቄታዊ በኾነ መንገድ ሊቀረፍ የሚችለው የጥቁር ገበያው ተፈላጊነት እየቀነሰ ሲመጣ፣ ለውጡ በውጭ ንግድ ምርቶች ሲደገፍና ከገቢ ሸቀጦች ጋራ ሲገናዘብ ብቻ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡ /ዝርዝሩን ከተያይዘው ፋይል ይከታተሉ/
የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚንስትር ሎይድ ኦስቲን፣ ቻይና በፊሊፒንስ ላይ የወሰደችውንና ‘አደገኛ’ ያሉትን ድርጊት አውግዘው፤ በአወዛጋቢው የደቡብ ቻይና ባህር የፊሊፒንስ ኃይሎች ጥቃት ቢደርስባቸው፤ ‘ዩናይትድ ስቴትስ ከሀገራቸው ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ያላትን ማኒላን ትከላከላለች’ ሲሉ ቀደም ሲል ያሰሙትን ማስጠንቀቂያ አጽንኦት ሰጥተው ደግመዋል። አዲሱን የ500 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እገዛ ጨምሮ፣ አገራቸው ለፊሊፒንስ የምትሰጠው ጠንካራ ወታደራዊ ድጋፍ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደርም ይቀጥል እንደሆን፤ በፊሊፒንሷ ፓላዋ ግዛት በሥራ ጉብኝት ላይ ባሉበት ወቅት የተጠየቁት ኦስቲን የሚቀጥለውን የአስተዳደር እርምጃ መገመት እንደማይችሉ ተናግረዋል። ሆኖም በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው ጠንካራ ጥምረት በአገሮቹ ውስጥ የሚደረጉትን “የአስተዳደሮች መለዋወጥ ተሻግሮ ይቀጥላል" የሚለውን እምነታቸውን ገልጸዋል።
التقى الرئيس عبد الفتاح السيسي مع رئيس وزراء سنغافورة «لورانس وونج»، على هامش مشاركة الرئيس في اجتماعات قمة مجموعة العشرين في «ريو دي جانيرو» بالبرازيل. المصدر:اليوم السابعالرئيس السيسى يبحث فى البرازيل مع رئيس وزراء سنغافورة تطوير التعاون الثنائي
التقى الرئيس عبد الفتاح السيسي الرئيس النيجيري «بولا تينوبو»، على هامش قمة مجموعة العشرين المنعقدة في «ريو دي جانيرو» بالبرازيل. المصدر:اليوم السابعالرئيس السيسى يبحث مع الرئيس النيجيرى أوضاع السلم والأمن فى قارة إفريقيا
قال السيناتور الديمقراطي البارز بيرني ساندرز إن الولايات المتحدة متواطئة في الفظائع التي تحدث في غزة ويجب أن ينتهي هذا التواطؤ المصدر:اليوم السابعبيرني ساندرز يدعو لحظر السلاح عن إسرائيل.. ويؤكد: أمريكا متواطئة بفظائع غزة
قال رئيس الوزراء الإسرائيلي بنيامين نتنياهو، إن حماس لن تحكم غزة، وذلك حسبما أفادت قناة «القاهرة الإخبارية». المصدر:اليوم السابعنتنياهو: حماس لن تحكم غزة.. ومكافأة 5 ملايين دولار مقابل كل محتجز
كشفت الدكتورة منال عوض وزيرة التنمية المحلية، حجم الاستثمارات المحلية والمشروعات القومية، فى كلمتها خلال اجتماع لجنة الإدارة المحلية بمجلس النواب مساء اليوم.. المصدر:اليوم السابعالتنمية المحلية: 31,38 مليار جنيه استثمارات المحافظات بالعام المالى الحالى
Фредди Гуарин имел серьезные проблемы со спиртными напитками.
Манкуніанці можуть піти різними шляхами з низкою виконавців.
Experts from campaign group Action On Sugar studied the nutritional value of more than 600 popular products on supermarket shelves many of us may pick up in between meals.
삼성전자가 내년에 ‘확장현실(XR) 기기’ 대전에 참여한다는 보도가 나왔다. 메타와 애플이 뛰어든 XR 기기 관련 콘텐츠 생태계 구축에 나선 뒤 본격적으로 기기 시장에도 뛰어들 것으로 보인다. 19일 샘모바일 등 해외 정보기술(IT) 전문 매체 등에 따르면 삼성전자는 퀄컴, 구글과 협력해 2025년 3분기(7∼9월) XR 기기를 출시할 것으로 전망된다. 이 기기는 퀄컴의 AR1 칩을 메인 처리장치로 사용하고, 무게는 50g가량이 될 것으로 보인다. 구글의 인공지능(AI) 서비스 제미나이 탑재도 유력하다. 주요 기업들이 헤드셋 형태의 제품을 내놓은 것과 달리, 메타의 ‘오라이언’처럼 안경 형태의 스마트 글라스(안경) 형태로 점쳐진다. 삼성전자와 퀄컴, 구글의 ‘3사 연합’은 이미 지난해 초 삼성 갤럭시S23 언팩 행사에서 XR 협력 계획을 발표한 바 있다. 당시 크리스티아누 아몽 퀄컴 CEO는 “삼성의 뛰어난 제품과 구글의 경험은 퀄컴의 기술과 만나 실제 세계와 디지털 세계의 경계
19일 대구 북구 엑스코에서 열린 ‘2024 대구국제기계산업대전’을 찾은 관람객들이 강아지처럼 생긴 지뢰탐지용 무인로봇을 살펴보고 있다.
미국 법무부가 8월 워싱턴 연방법원이 “반(反)독점법을 위반했다”고 판결한 구글의 검색 시장 독점을 해결하기 위해 법원에 기업 분할을 요청할 것으로 알려졌다. 요청대로 구글이 ‘크롬(Chrome) 웹브라우저’를 강제 매각하면 세계 온라인 검색 시장의 판도에 엄청난 영향을 미칠 것으로 전망된다. 블룸버그통신은 19일 정부 관계자들을 인용해 “법무부가 20일 법원에 구글의 크롬 강제 매각 명령을 내려줄 것을 요청할 예정”이라고 보도했다. 법무부가 8월 구글을 상대로 한 반독점 소송에서 승리한 것에 대한 후속 조치다. 이에 법원은 내년 8월까지 구글에 내릴 시정 명령의 세부 사안을 최종 결정한다. 구글 측은 크게 반발하고 나섰다. 구글에서 규제 업무를 담당하는 리앤 멀홀랜드 부사장은 “법무부가 법적 범위를 뛰어넘는 급진적 의제를 추진하고 있다”며 “소비자와 개발자, 미국의 기술 지배력에 해를 끼치는 행위”라고 비난했다. 블룸버그통신에 따르면 법무부는 지난달 법원에 “구글의 검색 시장 독점
Il ragazzo era stato coinvolto il 13 ottobre al rientro da una trasferta a Potenza in un terribile scontro in cui avevano perso la vita anche Samuel Del Grande di 13 anni, Michele Biccari, di 17 e il 21enne Gaetano Gentile
Ferite anche altre due persone, illeso invece il conducente del primo camion, un'autocisterna senza carico
Era ai vertici del clan Palermiti fino a quando nel 2020 ha deciso di collaborare con la giustizia: le sue dichiarazioni centrali anche nell’inchiesta sul presunto voto di scambio politico mafioso a Bari
L’aggressore è un ragazzo che è poi riuscito a scappare. Il convoglio Trenitalia-Tper è stato fermato a Vergato
Il riconfermato assessore regionale: “Agghiacciante, un errore da semianalfabeti”. Beneficiari delle prestazioni sessuali, ma non indagati, sarebbero invece Mauro Ferrando, presidente di Porto Antico e il notaio Piero Biglia di Saronno, già nel cda Filse.
أقامت الجالية اليمنية في بلجيكا احتفالية بمناسبة اليوم العالمي للطفل 20 نوفمبر 2024، في مدينة نامور البلجيكية ، تحت شعار “أنتم المستقبل وعلينا حمايتكم”. وخلال الفعالية التي حضرها العديد من الأطفال اليمنيين والبلجيكيين ومن جنسيات وثقافات متنوعة، ألقت نائبة رئيس الجالية، الأستاذة لينا الأشول، كلمة
العالم - إيران قطع منتخب إيران خطوة جديدة في طريق التأهل إلى كأس العالم 2026 في أمريكا وكندا والمكسيك بفضل فوزه المثير على مضيفه منتخب قيرغيزستان 3/ 2 اليوم الثلاثاء في الجولة السادسة من مباريات المجموعة الأولى للتصفيات الآسيوية. وانفرد منتخب إيران بصدارة المجموعة الأولى برصيد 16 نقطة من خمسة انتصارات وتعادل وحيد وبسجل خال من الهزائم، متفوقا بفارق ثلاث نقاط عن أقرب ملاحقيه منتخب أوزبكستان الذي فاز في وقت سابق اليوم على نظيره الكوري الشمالي 1 /صفر. وبدا الفريق الإيراني في طريقه لتحقيق فوز سهل بعد تقدمه بهدفين بتوقيع مهدي طارمي مهاجم إنتر ميلان الإيطالي في الدقيقة 12 وصالح حرداني مدافع فولاد خوزستان الإيراني في الدقيقة 33. لكن منتخب قيرغيزستان لم يستسلم ونجح في العودة إلى المباراة بهدفين عن طريق جويل كوجو في الدقيقتين 51 و64 علما بأن الهدف الثاني جاء من ضربة جزاء. لكن سردار آزمون مهاجم شباب الأهلي الإماراتي تقمص دور البطولة وسجل هدف الفوز الثمين للفريق الإيراني في الدقيقة 76 .
Певица Бритни Спирс продемонстрировала фигуру в прозрачном мини-платье. 42-летняя артистка станцевала на камеру и поделилась видео в личном блоге.
Эдгард Запашный посмеялся над квадроберами и реконструкцией челябинского цирка. Об этом сообщает портал 74.ru.
Певец и композитор Олег Газманов назвал своего коллегу по сцене Ярослава Дронова, выступающего под псевдонимом SHAMAN, достойным звания заслуженного артиста России. Как пояснил исполнитель хита «Морячка», 32-летнему Ярославу удалось сделать так, что петь со сцены «Я русский» стало гордостью.
Андрей Разин вспомнил, как хотел выкупить Левкина у Алибасова за 2 млн долларов. Об этом сообщает mk.ru.
Как рассказал заведующий ожоговым отделением Сергей Савицкий, 63-летний житель областного центра впервые поступил в больницу в начале лета после ожога горячим металлом левой половины лица.
Danmarkimi kommunit kalaallit angajoqqaat meeraannik allamut inisseeratarnissamik suliani angajoqqaat piginnaasaannik nalileeriaasii atorunnaassasut isumaginninnermut ministerip neriorsuutigigaa, meeqqanut inuusuttunullu naalakkersuisoq Aqqaluaq B. Egede (IA) tallimanngormat nalunaarpoq. Ministerili taama neriorsuuteqarnerminik suli uppernarsaanngilaq.
This workshop provides a first assessment of the programming of the EMFAF for the period 2021-27. It focuses on Article 17 on “First acquisition of a fishing vessel”, Article 18 on “Engine replacement or modernisation” and Article 19 on “Increase of gross tonnage to improve safety, working conditions or energy efficiency”. While a synopsis study provides a general overview of the implementation of the EMFAF by Member States, three case studies on Spain, France and the Netherlands discuss the national specificities of the fishing fleets and the support provided under the current EMFAF rules. Source : © European Union, 2024 - EP
Mogadishu (HOL) — The United States has congratulated Somaliland President-elect Abdirahman Mohamed Abdullahi (Irro) on his election victory, commending the region's strong democratic tradition.
劉晉仁/核稿編輯 世界盃足球亞洲區第3輪資格賽週三(19日)在廈門白鷺體育場舉行,吸引許多中國球迷進場為自家球隊加油。不過賽前有一名男子身穿日本隊球衣要進場看球,竟遭大批中國人圍...…
劉晉仁/核稿編輯 香港法院19日對「民主派47人案」宣判,共有45名民主派人士因「串謀顛覆國家政權」等罪名遭司法迫害,最重者被判10年。對此,香港作家馮晞乾憤慨道:「靠恐懼維繫的...…
劉晉仁/核稿編輯 中國近期頻傳惡性重大的報復事件,繼廣東珠海體育中心無差別撞人釀35死43傷、江蘇無錫工藝職業技術學院無差別砍人造成8死17傷後,19日在湖南常德永安小學又發生車...…
El chileno eliminó al trasandino Federico Gómez.